Ershaye is a modern vertical farming system that grows plants using only water and nutrients without the need for soil. This technology knows as Hydroponics, allows plants to get their nutrient directly from the water, enabling them to grow very fast and healthy.
እርሻዬ አፈር ሳያስፈልግ በውሃ እና በንጥረ-ምግብ (Nutrients) ብቻ እፅዋትን የሚያሳድግ ዘመናዊ የቁም እርሻ ሲስተም ነው። ይህ ቴክኖሎጂ ሃይድሮፖኒክስ (Hydroponics) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ እፅዋቱ የሚያስፈልጋቸውን ምግብ በቀጥታ ከውሃው ውስጥ ስለሚያገኙ በጣም በፍጥነት እና በጤናማ ሁኔታ እንዲያድጉ ያስችላቸዋል።
Aeroponics grows 3x faster than soil while using 95% less water. By removing the need for dirt, it provides a clean, pest-free, and 100% organic harvest right inside your home
ኤሮፖኒክስ ከባህላዊ እርሻ በ3 እጥፍ ፈጣን ሲሆን፣ 95% ያነሰ ውሃ ይጠቀማል። አፈር ስለማይፈልግ ምንም አይነት ተባይና ቆሻሻ የሌለበት፣ ንፁህ እና ኦርጋኒክ ምርት በቤትዎ ውስጥ ይሰጥዎታል።
ማማውን ጠፍጣፋ ቦታ ላይ ያስቀምጡ እና የውሃ ፓምፑን በትክክል መግጠምዎን ያረጋግጡ።
Place the tower on a flat surface and ensure the water pump is correctly attached.
ታንከሩን በንፁህ ውሃ ይሙሉ፤ ከዚያም ለተክሉ እድገት የሚያስፈልጉትን ፈሳሽ ምግቦች ይጨምሩ።
Fill the tank with clean water and add the required liquid nutrients for growth.
የውሃውን pH ይለኩ። ከ6.5 በላይ ከሆነ "pH Down" ይጨምሩ። በየጥቂት ቀናት pH መለካትዎን አይርሱ!
Check pH. If above 6.5, add "pH Down". Important: Re-check every 2-3 days to keep it stable.
የ Tuya Smart መተግበሪያን በመክፈት ፓምፑ በየተወሰነ ደቂቃ በራሱ እንዲሰራ ታይመሩን ያስተካክሉ።
Open the Tuya Smart app and set the timer for the pump (e.g., 15 mins ON / 15 mins OFF).
ዝግጁ የሆኑትን ችግኞች በኔት-ፖት ውስጥ በማድረግ ማማው ላይ ባሉት ቀዳዳዎች ውስጥ ያስገቡ።
Place your seedlings into net-pots and carefully insert them into the tower openings.
ተክሉ ሲያድግ ትኩስ እና ኦርጋኒክ የሆነውን ምርትዎን ሰብስበው ይመገቡ!
Once fully grown, harvest your fresh, organic produce right from your tower!
App Connection: Ensure your phone is on 2.4GHz WiFi. / ዋይፋይዎን (2.4GHz) ያረጋግጡ።
Low Flow: Clean the pump filter if water flow slows down. / የፓምፑን ፊልተር በየጊዜው ያፅዱ።
Adjustable Flow: You can adjust the flow rate of the pump manually by rotating the switch. / የፓምፑን ኃይል ስዊቹን በመዞር ማስተካከል ይችላሉ።
መትከል
System Setup
መቆጥቆጥ
Early Sprouting
pH መለካት
pH Balancing Video
ንጥረ-ምግብ
Liquid Nutrition
ፈጣን እድገት
Vegetative Peak
መሰብሰብ
Final Harvest
Week 4+: Full strength for maximum harvest.
Have questions? We are here to help you grow.
Addis Ababa, Ethiopia